50K+
Happy Traveler
እኛ የተለያዩ መንፈሳዊ ጉዞዎችን በማድረግ ህዝበ ክርስቲያኑ ገዳማቱን እና አድባራትን እንዲሳለም በማድረግ ስለ እምነት በቂ እውቀት እንዲኖረው ሲያድረግ የነበረ እንዲሁም በየሃገሪቱ ክፍሎች ላይ አብያተ ክርስቲያናት እንዳስፈላጊነቱ ሲያድስ እና ሲያሰራ ያለ የጉዞ ማህበር ነው፡፡ ቁስቋም ማርያም ወሚናስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ወንጌል በማይሰበክባቸው አድባራት ጉባኤ በማዘጋጀት የክርስትና ሃላፊነቱ የተወጣ ድንቅ የጉዞ ማህበር ነው ፡፡
Happy Traveler
start up places
local Branch
each bus